"ዛሬ ቡናቸውን ጠጥተዋል፣ ጋዜጣም አንብበዋል" ብለዋል። ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ከገቡ ሁለት ሳምንት የሆናቸው የ88 ዓመቱ አባ ፍራንሲስ፣ ትላንት ከመተንፈስ ጋራ የተያያዘ እክል ገጥሟቸው ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለተኛውን የአስተዳደራቸውን ዘመን ከጀመሩ ወዲህ ረቡዕ ዕለት ባካሄዱት የመጀመሪያ የካቢኔ አባላት ስብሰባ አስተዳደራቸው በፊዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ታኅሣሥ ወር መጀመሪያ በቱርክ ፕሬዝደንት ረሽፕ ታይፕ ኤርዶዋን አሸማጋይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የኹለቱ ሀገራት ግንኙነት እየተሻሻለ ባለበት ወቅት፣ ወደ ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ፣ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በደረሰ የመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በዐማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን ...
ደቡብ አፍሪካ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አሜሪካ በመላክ፣ በዲፕሎማሲ፣ ንግድ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ እንደምትሻ ፕሬዝደንት ሰሪል ራማፎሳ አስታውቀዋል። ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ...
በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ የአይሎሀ ቀበሌ ነዋሪ የኾነችው ወይዘሮ ማርታ ታከለ በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡ የወይዘሮ ማርታ ባለቤት አቶ አንጅሎ አዲሱ በስልክ ለአሜሪካ ...
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ ነገ ሐሙስ በሶማሊያ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ጋራ እንደሚወያዩ ከሶማሊያ ከመንግሥት ምንጮች መረጃውን ማግኘቱን ኤኤፍፒ ...
በትግራይ ክልል በባህላዊ የብረታብረት መገልገያ ዕቃዎች እና ጌጣጌጦች ሥራ ላይ የተሰማሩ የጥበበ እድ ሞያተኞች፣ እየደረሰብን ነው ባሉት ማኅበራዊ መገለልና ጥቃት የተነሣ፣ ልጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ...
ዜለንስኪ ለሰላም ሲሉ ሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ መኾናቸውን ጠቁመዋል የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ሦስተኛ ዓመት የሞላውን የዩክሬን ጦርነትን ማቆም እንደሚያስፈልግ በድጋሚ ...