Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
President Donald Trump and Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy engaged in a tense back-and-forth argument inside the oval ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለተኛውን የአስተዳደራቸውን ዘመን ከጀመሩ ወዲህ ረቡዕ ዕለት ባካሄዱት የመጀመሪያ የካቢኔ አባላት ስብሰባ አስተዳደራቸው በፊዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በእቅዳቸው መሰረት በመጪው ሳምንት ከካናዳ እና ከሜክሲኮ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ቀረጥ እንደሚጥሉ አስታወቁ። ትራምፕ ይህን ውሳኔያቸውን ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ፣ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በደረሰ የመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በዐማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን ...
ደቡብ አፍሪካ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አሜሪካ በመላክ፣ በዲፕሎማሲ፣ ንግድ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ እንደምትሻ ፕሬዝደንት ሰሪል ራማፎሳ አስታውቀዋል። ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ...
በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ የአይሎሀ ቀበሌ ነዋሪ የኾነችው ወይዘሮ ማርታ ታከለ በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡ የወይዘሮ ማርታ ባለቤት አቶ አንጅሎ አዲሱ በስልክ ለአሜሪካ ...
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ ነገ ሐሙስ በሶማሊያ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ጋራ እንደሚወያዩ ከሶማሊያ ከመንግሥት ምንጮች መረጃውን ማግኘቱን ኤኤፍፒ ...
በትግራይ ክልል በባህላዊ የብረታብረት መገልገያ ዕቃዎች እና ጌጣጌጦች ሥራ ላይ የተሰማሩ የጥበበ እድ ሞያተኞች፣ እየደረሰብን ነው ባሉት ማኅበራዊ መገለልና ጥቃት የተነሣ፣ ልጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ...
(ፍለጋ) በመጀመር ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ኾነች።አገሪቱ፣ ባለፉት 15 ዓመታት በገነባቻቸው የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኀይል ማመንጫ ግድቦች አማካይነት ከፍተኛ የኀይል አቅርቦት ቢኖራትም፤ የኤሌክትሪክ ...